Room for Rent in Germantown, MD
A clean one bedroom, one bathroom room with shared kitchen and living room in Germantown, MD
Room with Private Shower – Oxon Hill, MD
4650 WINTERBERRY LANE, OXON HILL, MD 20745 ላይ የሚከራይ one ክፍል ፣የራሱ ሻወርና እንዲሁም መኪና ማቆሚያ ያለው ቤት ለማታጨስ ሴት መከራየት ለምትፍልጉ በዚህ ቁጥር ደውሉልን…
Room in House Wheaton
Silver Spring, MD Georgia Ave. & Arcola Ave.ላይ ከWheaton Metro & Mall 5 ደቂቃ ያሚርቅ ማብሰያ፣ መታጠቢያ፣ ኢንተርኔትና ልብስ ማጠቢያ ያለው ክፍል ለመከራየት
Room in House Wheaton MD
Silver Spring/Wheaton, MD Georgia Ave. & Plyers Mill Rd.ላይ ለ Wheaton Metro በእግር 5 ደቂቃ የሚርቅ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ የሆነ የራሱ መታጠቢያ ያለው ማስተር…
Room in House White oak
Maryland, Hillandale Shopping Center አጠገብ ለ495 ቅርብና ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ የራሱ መውጫና ኢንተርኔት ያለው 1 ክፍል ለማያጨስ ወንድ ለመከራየትይደውሉ::
Room in House Silver Spring
Silver Spring, MD 12324 Harrington Manor Dr. ላይ የራሱ መውጫ፣ ሳሎን፣ ማብሰያና ኢንተርኔት ያለው 1 መኝታ ቤት ለመከራየት ይደውሉ::
Room in House Chillum MD
Maryland, New Hampshire Ave. & East West Hwy. ላይ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ ለአራዳ እና ሸገር ገበያ አጠገብ ክፍል ለመከራየት ይደውሉ::
Rooms in White Oak MD
White Oak, MD New Hampshire Ave. १९ White Oak Shopping Center ና አውቶቡስ አጠገብ የጋራ መታጠቢያ፣ ማብሰያ፣ ሳሎንና ምግብ ቤት ያለው የታደሰ፣ ንፁህና ሰፊ…
Room in House Silver Spring
Silver Spring, MD Briggs Chaney & Fairland ላይ ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ ማብሰያ፣ ሳሎንና ኢንተርኔት ያለው 1 መኝታ ቤት ለሴት ለመከራየት ይደውሉ::
Room in House Silver Spring
Silver Spring, MD Fairland ላይ ታውን ሃውስ ውስጥ መታጠቢያ፣ የጋራ ማብሰያና ሳሎን ያለው 1 ክፍል ለሴት ለመከራየት ይደውሉ::
Room in House Silver Spring
Silver Spring, MD Layhill Shopping Center ላይ ለአውቶብስ፣ ሜትሮና ለሾፒንግ አመቺ
Room in House Glenmont MD
Silver Spring, MD Georgia Ave & Hathaway Dr. ላይ ለአውቶቡስ አመቺ Glenmont Metro 2 ደቂቃ የሚርቅ የራሱ መውጫ፣ የጋራ ማብሰያ፣ መታጠቢያና ኢንተርኔት ያላቸው መኝታ…
Room in House Wheaton MD
Maryland, ለWheaton Metro በእግር 10 ደቂቃና ለDowntown Silver Spring ቅርብ የሆነ ለትራንስፖርት አመቺ የሆኑ ንፁህ ክፍል ወይም ክፍሎች ለማያጨሱ ሰዎች ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Rooms in House Chillum MD
Maryland, University Blvd. & Riggs Rd.ላይ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ የራሱ መውጫና የጋራ መታጠቢያና ማብሰያ ያላቸው 2 ክፍሎች ለመከራየት
Room in House Silver Spring
Silver Spring, MD 1444 Ross Rd. ላይ ለSilver Spring Metro, ለአውቶቡስ አመቺ የሆነ የራሱ መታጠቢያ ያለው ክፍል ለሴት ለመከራየት ይደውሉ::
Room in House Wheaton MD
Wheaton, MD Georgia Ave. & Arcola Ave. ላይ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ መታጠቢያና ማብሰያ ያለው 1 መኝታ ቤት ለማያጨስ ሰው ለመከራየት ይደውሉ::
Room in House Silver spring
Silver Spring, MD 1800 Tivoli Ln. ላይ አውቶቡስ አጠገብ hGlenmont Metro ቅርብ የሆነ የጋራ ማብሰያ፣ መታጠቢያና ኢንተርኔት ያለው ከላይ ያለ 1 ንፁህ ክፍል ለማያጨስ…
Room in House DC
Washington, DC Walmart አጠገብ ለትራንስፖርት አመቺ 1 ሰፊ ክፍል ለ1 ወይም 2 ሴት ለመከራየት ይደውሉ::
Room in House DC
Washington, DC ለሜትሮ፣ አውቶቡስና ለሾፒንግ አመቺ የሆኑ ክፍሎች ለማያጨስ ሰው $559 እና $675 ሰፊ ክፍል ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Room in House DC
Washington, DC NW 1450 Sheridan St. ላይ ለትራንስፖርትና አመቺ የሆነ የጋራ ማብሰያና መታጠቢያ ያለው 1 መኝታ ቤት ለማያጨስ ሰው ለመከራየት
Room in House Washington DC
Washington, DC Morris Rd. ላይ ለሜትሮና አውቶቡስ አመቺ የሆነ ማብሰያ፣ ልብ ማጠቢያ፣ መታጠቢያ፣ ኢንተርኔትና የራሱ መታጠቢያ ያለው ክፍል $1199 ወይም የጋራ መታጠቢያ ያለው ክፍል…
Room in House Springfield VA
Springfield, VA ለ395 & 495 ቅርብ የሆነ Springfield Metro & Mall 1 ማይል ሚርቅ ታውን ሃውስ ውስጥ የጋራ መታጠቢያ፣ ማብሰያና ኢንተርኔት ያለው 1 ገፍል…