Apartment in Adelphi MD
New
Adelphi, MD New Hampshire Ave. & Metzerott Rd. ላይ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ የሆነ የታደሰ 2 መኝታ ቤትና መታጠቢያ ያለው ንፁህ አፓርትመንት ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Room For Rent
Adelphi, MD 1800 Metzerott Rd. ላይ የጋራ መታጠቢያ ያለው መኝታ ቤት $600 እና የራሱ መታጠቢያ ያለው 1 መኝታ ቤት $750 ለመከራየት ይደውሉ::