Full Basement in Springfield, VA
•Very Clean Basement •private entrance •private kitchen •private full bathroom •shared laundry serious inquiries only: (571) 977-9124
Basement in Centreville VA
Centreville, VA ላይ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ የሆነ ፈርኒሽድ ታውን ሃውስ ውስጥ የራሱ መውጫ፣ ማብሰያ፣ መታጠቢያና ኢንተርኔትና ልብስ ማጠቢያ ያለው Basement ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Basement in Annandale VA
Annandale, VA Little River Tnpk. & Evergreen Ln. ላይ ለአውቶቡስ አመቺ የሆነ 1 መኝታ ቤት፣ የጋራ መታጠቢያ፣ ማብሰያ፣ ምግብ ቤትና ኢንተርኔት ያለው Basement ለማያጨስ…
Room in House Springfield VA
Springfield, VA ለ395 & 495 ቅርብ የሆነ Springfield Metro & Mall 1 ማይል ሚርቅ ታውን ሃውስ ውስጥ የጋራ መታጠቢያ፣ ማብሰያና ኢንተርኔት ያለው 1 ገፍል…
Room in House Falls Church VA
Falls Church, VA Mendota Ave. ላይ ሲንግል ሃውስ ውስጥ 1 ፈርነሽድ ክፍል መከራየት ይደውሉ፡፡
Room in Annandale VA
Annandale, VA Little River Tnpk. 1 ከJD Ethiopian Restaurant ቅርብ የሆነ ታውን ሃውስ ውስጥ የጋራ መታጠቢያና ማብሰያ ያለው 1 ክፍል ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Room in House Alexandria VA
Alexandria, VA 60 S. Van Dorn ላይ ወደ Van Dorn Metro ነፃ ሻትል ያለው መታጠቢያና ልብስ ማጠቢያ ያለው 1 መኝታ ቤት ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Basement in Woodbridge VA
Woodbridge, VA የራሱ መውጫ፣ 1 መኝታ ቤትና ልብስ ማጠቢያ ያለው Basement ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Basement in Lorton VA
Lorton, VA ለ95 ቅርብ የሆነ ሲንግል ሃውስ ውስጥ የራሱ መውጫ፣ 2 መኝታ ቤት፣ ማብሰያ፣ ሳሎንና ልብስ ማጠቢያ ያለው Basement ለመከራየት
Room in spring field VA
Springfield, VA ለሜትሮ አመቺ የሆነ የጋራ መታጠቢያና ልብስ ማጠቢያ ያለው 1 መኝታ ቤት $675 ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Basement 2bds Woodbridge VA
Woodbridge/Lakeridge, DC NW ላይ ለሾፒንግ አመቺ የሆነ የራሱ መውጫ፣ 2 ሰፋፊ መኝታ ቤት፣ ሰፊ ፋሚሊ ሩምና መታጠቢያ ያለው Basement ለማያጨስ ሰው ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Room in West Springfield VA
West Springfield, VA Rolling Rd & N. Bristol Sq. Ct. ላይ ለአውቶቡስና ሾፒንግ አመቺ የሆነ 1 ክፍል ለማያጨስ ሰው ለመከራየት ይደውሉ::
Basement in Manassas Park VA
Manassas Park, VA የራሱ መውጫ፣ መኝታ ቤት፣ ማብሰያና መታጠቢያ ያለው Basement ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Room in house Alexandria
Alexandria, VA Richmond Hwy. ላይ ለትራንስፖርትና ሾፒንግ አመቺ የሆነ ታውን S ሃውስ ውስጥ መታጠቢያ ያለው 1 መኝታ ቤት ለማያጨስና ለማይጠጣ ሰው ያ ለመከራየት ይደውሉ፡፡
Room in House Alexandria VA
Alexandria, VA ለEdsall St., 395 & 495 : Van Dorn Metro, a Springfield Mall & NOVA Community College ቅርብ የሆነ 5 መኝታ ቤት፣ 3…
Room in House Fairfax VA
Fairfax, VA George Mason Universityቅርብ የሆነ ሲንግል ሀውስ ውስጥ የጋራ መታጠቢያ፣ ማብሰያ፣ ምግብ ቤትና ልብስ ማጠቢያ ያለው ከላይ ያለ የታደሰ መኝታ ቤት ለ1 ሰው…
Basement in Montclair VA
Montclair, VA ሲንግል ሀውስ ውስጥ ለአውቶቡስና ለWalmart, Target, Lidl & Aldi አመቺ የሆነ የራሱ መውጫ፣ 2 መኝታ ቤት፣ ማብሰያ፣ መታጠቢያና ልብስ ማጠቢያ ያለው Basement…
Basement in Springfield VA
Springfield, VA Old Keen Mill Rd. & Rolling Rd. አካባቢ ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ የራሱ መውጫ፣ መኝታ ቤት፣ ሰፊ ሳሎን፣ ኢንተርኔት፣ ማብሰያና ልብስ ማጠቢያ ያለው…
Room in Basement Centreville VA
Centerville, VA ለDulles Airport ቅርብ የሆነ የራሱ መውጫ ያለው ንፁህ Basement ውስጥ 1 ክፍል ለመከራየት ይደውሉ::