ለቢሮ ክራይ – Offices Falls Church

 

 በሚገኝ ህንፃ ውስጥ በአንድ ክፍል ውስጥ 3 መቀመጫዎችና ጠረቤዛዎች ያሉት እንዲሁም አንድ ሌላ ማኔጄርያል ትንሽ የቢሮ ክፍል በአንድ ላይ Furnished የሆኑ ሁለት ክፍሎች ማከራየት እንፈልጋለን::

ቦታዎቹ ለጥብቅና ለኢንሹራስና ለአካውንቲንግ ስራዎች ምቹ ናቸው::

Overview