White Oak area of Silver Spring, ሁለት የሚከራዩ ክፍሎች Colesville / Route 29 ላይ በPrelude ወይም Oak Leaf ገባ ብሎ ከNew Hampshire exit በፊት:: – ሁለቱም ክፍሎች ፅድት ያሉ: ፀጥታ ያለበት: ሁለቱም basement አይደሉም – አንዱ entry level ሁለተኛው upstair. ከእቤት ለሚሰራም ሆነ አምሽቶ ሰርቶ ለሚገባ ምቹ ቦታ::
ለሚነዳ በቂ parking ለማይነዳም Public / metro transport (Flash bus, M54, M52, Ride on) በቅርብ ርቀት ላይ:: ከWhite Oak shopping center: አዳራሽ ገበያ: ላንጋኖ restaurant: Trader Joe ከአንድ ማይል ያነስ ርቀት ላይ ይገኛሉ::
ከDowntown silver spring 3 mile ርቀት ላይ:: Very safe and quiet neighborhood. Call/ይደውሉ 571-275-1061::
በአካልም በvideo callም /FaceTime ማየት ይቻላል:: – in US, Maryland, White Oak/Silver Spr
