– 3-Bedroom Condo Arlington – ለቤተሰብ ወይንም በጋራ የሚከራይ – ለቤተሰብ ወይንም በጋራ ሼር ሊደረግ የሚችል :: ሎኬሽኑ ለሜትሮ ባስና ትሬን ስቴሽን ለሾፒንግ ሴንተሮች ቅርብ የሆነ :: ኢንተርኔት የራሱ ላውንደሪ ዲሽ ዋሸር ፓርኪንግ ያለው :: በአጭር ደቂቃ (5-10 minutes) Pentagon City, Crystal City, DCA Reagan National Airport, Alexandria, እና Washington D.C. ይደርሳሉ ::