3 bedroom 1 Full bathroom downtown silver Spring 10 months በሲልቨር ስፕሪንግ ውስጥ የሚያምር አዲስ የራሱ መግቢያ እና መውጫ ያለው – በሲልቨር ስፕሪንግ ውስጥ የሚያምር አዲስ የራሱ መግቢያ እና መውጫ ያለው እና ኩሽና /ሳሎን ሻውር ያለው እንዲሁም ፍጥነት ያለው ኢንተርኔት ሚያምር በጣም ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፈር እና የገበያ ማእከል አጠጉ ያለው bus station 1 minute ንጹህ ቦታ የሚወድ ሰላማዊ ተከራይ እየፈለግን ነው።
Beautiful brand new basement3 bedroom 1 Full bathroom
in Silver Spring; with Own Entrance and kitchen, high speed internet, 1 minutes from bust stop,beautiful very safe neighborhood and many more! We are looking for a peaceful tenant that loves an extra clean place. We need someone who is willing to keep the house clean and nonsmoker.