$600
የተለያየ መጠን ያላቸው ሁለት የሚከራዩ ክፍሎች አለን።
ለመኖርያ ምቹ በሆነው white Oak Martin Luther King Jr. Recreational Park and swimming center አጠገብ። የራሱ መውጫና መግብያ ፣ትልቅ የጋራ ወጥ ቤት ፣ Wifi እንዲሁም የተሟላ ሳሎን ያለው።
በተመጣጣኝ ዋጋ መከራየት ይፈልጋሉ? እባክዎ ይደውሉልን።
ስልክ ቁጥር 240-609 8270
12115 Willow Wood Dr Silver Spring MD , 20994
Overview
- Category: Room in Basement
- Select that applies: Female, Male, No Smoking, Utilities Included, Furnished, Wifi Included, Dedicated Parking


