$750 – $1,350
Silver Spring, Briggs Chaney rd, ኤልሲ restaurant ጀርባ የጋራ ማብሰያ ኢንተርኔት እና የራሳቸው መጸዳጃ ያላቸው ሁለት ንፁህ ክፍሎች አንድ ላይ $1,350 ወይም ለየብቻ $750 each room in the basement ለመከራየት 240-794-8024 ይደውሉ።
Overview
- Category: Entire Basement
- Select that applies: No Smoking, Utilities Included, Wifi Included, Dedicated Parking

