$1,300

full independent basement with natural light ,kitchen, bed room, bathroom, separet exit and entry. walking distance to shopping center. – ተፈጥሯዊ ብርሃን በደምብ ያለው ሙሉ በሙሉ ተለይቶ የሚኖር ቤዝመንት። የራሱ ኩሽና፣ መኝታ ክፍል፣ መታጠቢያ ክፍል እና የራሱ መግቢያና መውጫ ያአለው። ከ giant እና የተለያዩየገበያ ቦታዎች በእግር የሚደረስበት ርቀት ላይ የሚገኝ ቤት።

✅ ልዩ መግቢያ
✅ ለ highway ቅርብ 3 ደቂቃ ብቻ፣
✅ ሙሉ kitchen
✅ ለ ደህህንነት አስተማማኝ
✅ ሙሉ መታጠቢያ
✅ መኖሪያ ክፍል
✅ የመስኮት ያለው መኝታ ክፍል
✅ በቂ የተፈጥሮ ብርሃን
✅ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
📍 በታላቁ መንገዶች፣ መደብሮች፣ እና የህዝብ መጓጓዣ መስመሮች አቅራቢያ የሚገኝ።

👤 ለአንድ ወንድ ሰው ወይም ለአንድ ሴት ሰው ተስማሚ🚭 አይጨስም🐾 እንስሳ አይፈቀድም

Price $1300 price is fix. – in US, Virginia, Springfield

Overview

  • Select that applies: No Smoking