beautiful basement in Laurel – I have a beautiful basement for rent. It comes with private entrance, has one bedroom, full both room and kitchenette. WiFi, utility and washer and dryer included. close to major highways and 5 minutes to most shopping center.
ለኪራይ የሚያምር ምድር ቤት አለኝ። አንድ መኝታ ቤት፣ መታጠቢያ ቤት፣ ኩሽና እና ለዋና አውራ ጎዳናዎች በጣም ቅርብ ነው። በሎሬል ውስጥ፣ ከኋይት ኦክ በ15 ደቂቃ ይርቃል፣ ከሲልቨር ስፕሪንግ 25 ደቂቃዎች እና ከዲሲ እና ባልቲሞር 30 ደቂቃዎች ርቀዋል። wi-Fi ፣ utility and ማጠቢያ እና ማድረቂያ ተካትቷል። – in US, Maryland, laurel

