$1,350

በሲልቨር ስፕሪንግ (Cherry Hill Road አካባቢ) የሚገኝ ቤዝመንት ለኪራይ። አንድ መኝታ ክፍልና አንድ መታጠቢያ ቤት ያለው። የግል የምግብ ማብሰያ (Kitchen)፣ ነፃ አልጋ፣ ነፃ Wi-Fi እና ልብስ ማጠቢያ አለ። ጸጥ ያለ እና ንጹህ ቦታ። – በሲልቨር ስፕሪንግ፣ ሜሪላንድ (Cherry Hill Road አካባቢ) የሚገኝ ቤዝመንት ለኪራይ ቀርቧል። ይህ ቤዝመንት አንድ መኝታ ክፍልና አንድ መታጠቢያ ቤት ያለው ሲሆን አንድ ወይም ሁለት ሆነው መግባት ለሚፈልጉ ተስማሚ ነው።

ቤዝመንቱ በንጽህና የተጠበቀ እና በቂ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን ደህንነቱ የተረጋገጠ አካባቢ ላይ ይገኛል። ወደ ትራንስፖርት፣ ሱቆች እና ዋና መንገዶች ቀላል መዳረሻ አለው።

የቤቱ መገለጫና አገልግሎቶች:

የራሱ የሆነ የምግብ ማብሰያ,
የግል መታጠቢያ ቤት,
አልጋ,
የራሱ የእቃ አነስተኛ መስቀመጫ,
በቂ ብርሃን የሚያገኝ,
የራሱ የተለየ መውጫ,
ነፃ Wi-Fi,
ልብስ ማጠቢያ በነፃ ከ3 ሳምንት አንድ ጊዜ (አንድ ጭነት),

አካባቢና መዳረሻ:

ወደ ትራንስፖርት እና ሱቆች 4 ደቂቃ ብቻ:

M60, P16, 27, M42, M44, M52

ዋጋ የወር ኪራይ፦ $1,350 – in US, Maryland, Silver Spring

Overview