ባለ አንድ መኝታ ቤት ቤዝመንት – የራሱ መውጫና መግቢያ :ሳሎን : የራሱ የተሙዋላ ማብሰያና የራሱ የልብስ ማጠቢያ ያለው ባለ አንድ መኝታ ቤትwith walking closet በተጨማሪ high speed ኢንተርኔት ያለው ለመከራየት ለሚፈልጉ
Randolph RD እና Tivoli Lake Blvd መገናኛ ላይ ለGlenmont Metro እና ለbus transport እንዲሁም ለshopping center አመቺ የሆነ: – in US, Maryland, ሲልቨር ስፕሪንግ



