$550
ባለ ሶስት ክፍል ቤዝመንት ውስጥ አንድ ክፍል ለመከራየት ዋጋ $550. – ንጹህ 1 መኝታ ክፍል ፣ የጋራ kitchen, dinning room, ሙሉ ሻወር ፣ የራሱ መውጫ ያለው Briggs Channey rd, Silver spring የሚገኝ ቤዝመንት ለማያጨስ ወንድ እናከራያለን።
ምቾትን ለመጠበቅ ክፍሉ የራሱ Fridge አለው። ፈጣን WiFi አለው::
ዋጋ $550. – in US, Maryland, Silver Spring

