Call for Rental – ቤት ኪራይ – 1 room besment for rent – Rental 1 Room in a Basement for Rent. We have 1 Bed Room walkout Basement for rent. It has a full kitchen, full bath, very close to the shopping center, private parking, AC, Heating, water & wifi included. If you have any question you can contact us at 7038563672 or 7039280763

የራሱ መግቢያና መውጫ ያለው 1 መኝታ ቤት ቤዝመንት ይከራያል።
ለገበያ ቦታዎች አመቺ የሆነ ቦታ ላይ ያለ፤ ሙሉ መታጠቢያ ቤት እና ማብሰያ ቤት ያለው
የራሱ መኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው፤ ኢንተርኔት እና ሁሉንም ዩቲሊቲ ያጠቃለለ ቤዝመንት።
ለተጨማሪ መረጃ እና ቤቱን ለማየት በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ 7039280763 or 7038563672
– in US, Virginia, springfield

Overview

  • Select that applies: Utilities Included, Wifi Included, Dedicated Parking