Room in Basement

 

ቤዝመንት ውስጥ አንድ ክፍል መኝታ ያለው ከሙሉ ሻወር ሳሎንና ኪችን ጋር ኢንተርኔት ያለው ለመከራየት በዚህ ስልክ ይደውሉ አድራሻ : ከዊትን ሜትሮ 10 ደቂቃ የሚርቅ ለባስ ደሞ 5 ደቂቃ የሚርቅ ሲሆን አካባቢውም ግርግር የሌለበት ፀጥ ያለ አካባቢ ነው

Overview