Room in Whiteoak

 

 ከላይ ያለ basement ውስጥ የሚከራይ ሰፊ ክፍል  – Silver Spring, MD-White Oak የገበያ ማአከል አጠገብ ያለ ፣ ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ ከላይ ያለ basement ውስጥ የሚከራይ ክፍል አለን። ክፍሉ የጋራ መታጠቢያ ፣ ማብሰያ ፣ ልብስማጠቢያና ኢንተርኔት ያለው ነው።

Overview