A room is available for rent in a basement in Silver Spring Maryland.
Bathroom, kitchen, utilities included, Only 5 min walk to public transportation
It is very close to White Oak Adarash Ethiopian market.
የራሱ መግቢያ ና መውጫ ያለው ንፁህ ቤት ውስጥ አንድ ክፍል ይከራያል።
የጋራ ማብሰያ እና ባዝሩም ያለው: ለሱቆች እና ትራንስፖርት ቅርብ የሆነ ቦታ ላይ ያለ። ለዋይት ኦክ አዳራሽ ማርኬት ቅርብ የሆነ: ዩቲሊቲ ያጠቃለለ። ለሲልቨር ስፕሪንግ ቅርብ የሆነ
ለመከራየት ወይም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተለው ቁጥር ያግኙን