የመኖሪያ ቤት ዉስጥ አንድ ክፍል – shared bathroom – የጋራ ማብሰያ – ለአንድ ሰዉ ብቻ የሚሆን:: የራሱ አልጋ ያለዉ – የጋራ መታጠቢያ ይደዉሉ: የባስ መቆሚያዉ በ2 ደቂቃ የሚርቅ::