አዲስ ሙሉ ለሙሉ የታደሰ የራሱ መግቢያና መውጫ ያለው ቤዝመንት ውስጥ 3 ክፍል በጋራ ወይም በተናጠል ይከራያል:: – አዲስ ሙሉ ለሙሉ የታደሰ የራሱ መግቢያና መውጫ ያለው ቤዝመንት ውስጥ 3 ክፍል በጋራ ወይም በተናጠል ይከራያል:: ፀጥ ያለ ለመኖር ምቹ የሆነ ሰፈር ውስጥ አዲስ የተሰራ ማብሰያ ቤት እና ሙሉ መታጠቢያ ቤት ያለው::  ነፃ ኢንተርኔት ያለው::
ምቹ መኪና ማቆምያ: ሱቆች እና ሌሎች አገልግሎቶች ባቅራቢያው ያሉት፥ ለሲልቨር ስፕሪንግ ቅርብ የሆነ። ለማያጨስ ሰው

located at intersection of New Hampshire Ave and Colesville Manor Drive – in US, Maryland, silver spring

Overview