አንድ ክፍል ለመከራየት ለሚፈልግ ከ White Oak Town Center ፊት ለፊት የሚገኝ ለ ባስ ቅርብ። – ንጹህ 1 መኝታ ክፍል ፣ kitchen, dinning room, ሙሉ ሻወር WiFi ፣ባለ ሶስት ክፍል Townhouse ውስጥ መከራየት ለምፈልግ ። በቂ parking ቦታ ያለው። White Oak Town Center ፊት ለፊት። Panera bread, Chick-fil-A ,Amazon fresh, & Starbuck walking distance ርቀት ላይ ያገኛሉ። Adarash Market በ 2.4miles ላይ ያገኛሉ።
– in US, Maryland, Silver Spring

Overview

  • Select that applies: Wifi Included