አፓርትመንት የሚከራይ ክፍል – በSilver Spring, Sligo Avenue አፓርታማ ላይ ባለ ሁለት ክፍል አንዱን መከራየት ለሚፈልጉ ትራንስፖርት በሩ ላይ : ለShopping center በጣም ቅርብ ለMetro Station 5 ደቂቃ walking distance including ላውነደሪ :ፓርኪንግ :መብራትና ውሃ ከዛሬ 11/02/25 ጀምሮ መግባት ከፈለጉ ይደውሉ 2027100709 – in US, Maryland, Silver Spring

Overview