ባለሁለት ምኝታ ቤት አዲስ ዋክ ኣውት ቤስመንት፣ ጌይተስበርግ – ባለሁለት ምኝታ ቤት ኣዲስ የራሱ መውጫ ያለው (ዋክ ኣውት ሌቨል) በጋራ ወይም በግል የሚከራይ ቤት አለን። ለሁለቱ የጋራ ሳሎን፣ መታጠቢያ እና ሽንት ቤት፣ እንዲሁም ማብሰያ ኣላቸው።
ለጌይተስበርግ ካስትኮ፣ ለጃየንት፣ እንዲሁም ለውስ ቅርብ የሆነ።
ሎንግ ድራፍት ሮድ እና ግሬይት ሰነካ ሃይዌይ ኣካባቢ።
በጋራ ወይም በግል መከራየት ከፈለጋችሁ ደውሉልን። – in US, Maryland, Gaithersburg –

